በድረ ገጻችን ያስተምሩ
Become an Instructor on Mina desk page
የተዘጋጁ ትምህርቶችን ይሽጡ
ትምሀርቱን አዘጋጅተው ለአለም ያዳርሱ ተማሪዎች ትምህርቶን በተመቻቸው ቀን እና ሰዓት ይወስዳሉ። ክፍያም ማስከፈል ይችላሉ።
ያግኙን
111-111-1111
instructor@minadesk.com
የቀጥታ ትምህርት ይስጡ
ቀን እና ሰዓት መርጠው ኮርስ በማዘጋጀት ከተማሪዎች ጋር ቀጥታ በመነጋገር ትምህርት ያስተምሩ።
የመምህራን ጥያቄዎች
እንዴት ማስተማር እችላለው?
ለማስተማር በመጀመሪያ ከዚህ ገጽ ስር ያለውን ፎርም ይምሉልን ከዛ የአስተማሪ መግቢያ እንሰጦታለን።
እርሶ ሌሎች ለማጋራት ያሰቡትን የትምህርት ርዕስ እና የትምህርቱን አሰጣት ይዘጋጃሉ። ይህ ኢንፎርሜሽን በአስተማሪ ገጾት ተዘጋጅቷል።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ምን ማስተማር እችላለው?
ማንኛውንም ትምህርት ማስተማር ይችላሉ። ከህጻናት እስከ አዋቂ የሚሆን ትምህርቶችን ማስተማር ይችላሉ። በቅድሚያ ለማስተማር የሚፈልጉትን ካሳወቁን በውሃላ የትምህርት ሃላፊው የጅማሪ ኢሜል ሲልክሎት መጀመር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
የትምህርት ተቋም ነን ሚና ዴስክን መጠቀም እንችላለን?
ይቻላል። ለትምህርት ተቋማት የራሳቸው የሆነ ገጽ ይዘጋጅላቸዋል። ያንን ገጽ ኮርሳችሁን እና የተለያየ መረጃዎችን ለተማሪዎች ማቅረብ ይችላሉ። በግሩፕ ተማሪዎች እንዲመዘገቡ ማድረግም ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ክፍያ አገኛለሁ?
የሚሰጡትን ኮርስ ስንት ማስከፈል እንዳለቦት እርሶ ይወስናሉ። ድርጅታችን ከተማሪ ከ20%-40% ፐርሰንት ይወስዳል። ይህ ደግሞ ከድርጅታችን የትምህርት ሃላፊ ጋር ይወሰናል። ነጻ ትምህርት ማስተማርም ይችላሉ። የሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያ የከፈሉትን በሙሉ ለአስተማሪ በተዘጋጀው ገጽ ላይ መመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ክፍያ በምን ይከፈለኛል?
ክፍያ የሚከፈለው ተማሪዎች በከፈሉ ከ15 ወይ በ30 ቀን በውሃላ ይሆናል። ተማሪዎች በትምህርቱ የመጀመሪያ ክፍሎች ደስተኛ ካልሆኑ ገንዘባቸው እንዲመለስ ስለሚጠይቁ የተደረገ ነው። ክፍያው ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ በፔይ ፓል ገንዘቡ ይገባላቸዋል። መምህሩ ግን ኢትዮጵያ ወይንም ሌላ ሀገር ከሆኑ በጊዜው ባለው የበባንክ ምንዛሬ ይላካል። መምህሩ አሜሪካ ላለ ግለሰብ በዶላር ይከፈለኝ የማለት መብት አለው ነገር ግን ተቀባይ ሙሉ ስም እና ሶሻል ሴኩሪት ለታክ አገልግሎት እንጠይቀላን ያም ታክሳቸው ሲያሰሩ ከድርጅታችን ክፍያ እንዳገኙ ሪፖርት እናቀርብበታለን።
የቀጥታ ትምህርት ማስተማር እችላው?
ቀጥታ ገብተው ወይንም ተቀድተው የተዘጋጁ ትምህርቶችን ማስተማር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ያስተማርኩት ኮፒራይት አለኝ?
የሚያስተምሩት ወይንም የሚለጥፉት ትምህርቶች በሙሉ መብቱ በእርሶ የተጠበቀ ነው። ሌሎች አካላት ጭነው ወደ ዩቱብ እንዳያወጡ የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅቦታል።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
በተለያየ ቋንቋ ማስተማር እችላለው?
አዎ በተለያዩ ቋንቋዋች ሊያስተምሩ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ዩቱብ ላይ ያወጣሁትን ቪዲዮ ማውጣት እችላለው?
በዚህ ገጽ የሚወጡት የራሳቸው የሆነ መንገድ አላቸው ይኸውም ከቪዲዮው ስር የሚማሩት ኮርስ ፤ ትምህርቶች ፤ ፈተናዎች ፤ ኖቶች ቅደም ተከተል ተከል ሆነው መዘጋጀት አለባቸው። ትምህርቶች በድረገጻችን የሚሰጡት የግል ዩቱብን ወይም ሶሻል ሚዲያ ሊያስተዋውቅ የተዘጋጀ መሆን የለበትም።
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
ኮርስ ማውጣት ቢከብደኝ እገዛ አገኛለው?
በቅድሚያ በአስተማሪ ድረገጽ ያለውን የቪዲዮ መማሪያ በመጠቀም ለመረዳት ይሞክሩ ካልሆነ ግን ያነጋግሩን መፍትሄ እንፈልጋለን። ኮርሶት ሙሉ ለሙሉ ተርደተው ማውጣት ከፈለጉ በክፍያ ማስደረግ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ የአስተማሪ ድረገጽ ውስጥ በመግባት ሙሉውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቅድሚያ መግቢያ ስለሚያስፈልገው ከዚህ ገጽ በታች የሚገውን ፎርም በሞምላት መግቢያውን ያግኙ።
በድረገ ገጹ ላይ የወጣው ትምህርት በሌላ ድረገጽ ማውጣት እችላለው?
አይቻልም። ተማሪዎች ገንዘባቸው ከፍለው የሚማሩበት ስለሆነ ትምህርቶን ሌላ ቦታ መለጠፍ ከድረገጻችን ትምህርቱን እናነሳዋለን።